1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሜሪካ ምሥጢራዊ ምሽጎች በአፍሪቃ ፣

ዓርብ፣ ሰኔ 8 2004

ዩናይትድ እስቴትስ፣ አፍሪቃ ውስጥ መጠነ-ሰፊ ምሥጢራዊ የአየር ኃይል ምሽጎችንም ሆነ ማረፊያ ጣቢያዎችን በማስፋፋት ላይ መሆኗ ተገልጿል። የምሽጎቹ፣ ጠቀሜታ፤ የስለላ ተግባር ለማስፈጸም መሆኑን ባለሙያዎች ይናገራሉ። አሜሪካ ይህን እርምጃ

https://p.dw.com/p/15GC4
ምስል picture alliance/dpa

በአፍሪቃ አል ቃኢዳ በመስፋፋቱ ነውም ይላሉ። ከሰሐራ በስተደቡብ በሚገኙ የአፍሪቃ አገሮችና በአሜሪካ መካከል የንግድና ኤኮኖሚ ትብብርን ለማጠናከር ያለመውን ዓመታዊ ጉባዔ መንስዔ በማድረግ፤ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ፣ አፍሪቃን የሚመለከተውን የአገራቸውን አዲስና ሁሉን አቀፍ የፖለቲካ መርኅ በይፋ አሳውቀዋል።

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ