የአሜሪካን የዕዳ ጣራ ና የህዝብ አስተያየት28 ሐምሌ 2003ሐሙስ፣ ሐምሌ 28 2003ለአንድ ወር ያህል የዩናይትድ ስቴትስን የህግ መምሪያና የህግ መወሰኛ ምክር ቤት አባላትን ሲያከራክር የቆየውና በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ውሳኔ ያገኘው የአሜሪካን የእዳ ጣራን የወሰነው ህግ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ግምት ውስጥ ያስገባ አይደለም ሲሉ አንዳንድ አስተያየት ሰጭዎች ገለጹ ።https://p.dw.com/p/Re6Yምስል dapdማስታወቂያእንደ አስተያየት ሰጭዎቹ ባለፈው ማክሰኞ የፀደቀው የአሜሪካንን የእዳ ጣራ ከፍ የሚያደርገው ህገ ደንብ በውስጡ የያያዛቸው ህጎች በርካታ አሜሪካውያንን ለችግር ይዳርጋል ። ይኽው ህግ በተለይ የህዝብ አገልግሎት በሚሰጡ ተቋማት ላይ ከፍተኛ የበጀት ቅነሳ ያደርጋል ። ዝርዝሩን የዋሽንግተን ዲ ሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ልኮልናል ። አበበ ፈለቀ ሂሩት መለሰ አርያም ተክሌ