የአሜሪካን ማዕቀብና ኤርትራ ባለሥልጣናት
ዓርብ፣ ሰኔ 29 2004ማስታወቂያ
የተጣለባቸዉ የኤርትራ የሥልለላ ድርጅት ባለሥልጣን ኮሎኔል ተወልደ ሐብተ ነጋሽና ኮሎኔል ጣዕመ አብረሐም ጎይቶም ከአል-ቃኢዳ ጋር ግንኙነት ያላቸዉን አሸባብና ሌሎች ታጣቂ ሐይላትን ይረዳሉ፥ ያደራጃሉ፥ ያሠልጥናሉ፥ ያስታጥቃሉም። በማዕቀቡ መሠረት ሁለቱ የኤርትራ ኮሎኔሎች ከዩናይትድ ስቴትስና ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ግንኙነት ካላቸዉ የገንዘብ ተቋማት ጋር መገናኘት፥መገልገልም አይችሉም።የዋሽግተን ዲሲ ወኪላችንን አበበፈለቀን በሥልክ አነጋግሬዉ ነበር።
አበበ ፈለቀ
ነጋሽ መሐመድ
ሂሩት መለሰ