የአልጀሪያው ምርጫና ያስከተለው ትችት፣5 ሚያዝያ 2001ሰኞ፣ ሚያዝያ 5 2001ባለፈዉ ሳምንት በአልጀሪያ በተካሄደዉ ምርጫ ፕሬዝደንት አብዱልአዚዝ ቡተፍሊካ ለሶስተኛ ጊዜ ማሸነፋቸዉ ተገልጿል።https://p.dw.com/p/HVtoበአልጀሪያ፣ 95,24 % የመራጩን ድጋፍ በማግኘት ፣ ለ 3 ኛ ጊዜ እንደተመረጡ የተነገረላቸው፣ የ 72 ዓመቱ አዛውንት ፕሬዚዳንት አብደልአዚዝ ቡቴፍሊካ፣ምስል APማስታወቂያየአርብ ዕለቱ የምርጫ ዉጤት እንዳሳየዉ ከሆነ ፕሬዝደንቱ የመራጩን ህዝብ 95,24ከመቶ ይሁንታ አግኝተዉ ነዉ ያሸነፉት። ሆኖም ቀደም ሲል ቡቶፍሊካ ህገ መንግስት ማስለወጣቸዉ የምርጫዉን ዉጤት ከጠዋቱ ለዉጦታል የምል ትችት አስከትሏል። ተቃዋሚዎች ሁኔታዉን በማስተዋል ራሳቸዉን ማግለላቸዉ ይታወቃል። ገበያዉ ንጉሴ ከብራስልስ◄ ተክሌ የኋላ፣ ሸዋዬ ለገሠ፣