የአልቃይዳ ወንበዴዎች አላማ እና ጀርመናዉያን የጸጥታ ጠበብቶች26 ሰኔ 2001ዓርብ፣ ሰኔ 26 2001የጀርመን የጸጥታ ክፍሎች እና ስለ ሽብር ፈጣሪ ሽፍቶች ጠለቅ ያለ እዉቀት ያላቸዉ የጀርመን ጠበብቶች እንደሚገምቱት የሽብር ፈጠሪዉ የአልቃይዳ ወንበዴዎች አዉሮጻን ከዝያም ዉስጥ ጀርመንን ለመምታት ቆርጠዉ እንደተነሱ ደርሰንበታል ሲሉ አስታዉቀዋል።https://p.dw.com/p/IghYየአሸባሪው ድርጅት፣ የአል ቓኢዳ ምክትል ኀላፊ-አይማን ኧል ዛዋኽሪ፣ምስል AP Photo/IntelCenterማስታወቂያ ከመስከረም ወር በፊት ወይም በኻላ በጀርመን አገር የሸንጎ ምርጫ ከተካሄደ በኻላ ወይም በፊት ሳይታሰብ ጀርመንን ለመምታት ወይም በዉጭ የጀርመን ቱሪስቶችንን አልያም የጀርመንን ሃብት ኢላማ ማድረጋቸዉ ተጠቅሶአል። ከበርሊን ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል ዝርዝሩን እንዲህ ያቀርበዋል። ይልማ ሃይለሚካኤል ፣ አዜብ ታደሰ ተክሌ የኋላ