የአልሸባብ ምንነት
ረቡዕ፣ ሐምሌ 14 2002ማስታወቂያ
የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጊዶ ቬስተር ቬለና ሌሎችም ጀርመናውያን ዕንግዶች የሚገኙበት የካምፓላ ኡጋንዳው የሰሞኑ የአፍሪቃ ህብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጉባኤ ትኩረትም ከዚሁ አይርቅም ። ጉባኤው የምታስተናግደው ካምፓላ የአጥፍቶ ጠፊ የቦምቦ ጥቃቶች ከአስር ቀናት በፊት ከሰባ በላይ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች ተገድለውባታል ። አልሸባብ የቦምብ ጥቃቶቹን ያደረስኩት እኔ ነኝ ቢልም አንዳንድ ተመራማሪዎች ግን አባባሉን ይጠራጠሩታል ። ለመሆኑ አልሸባብ ማን ነው ? በርግጥ አልቄይዳ አፍሪቃ ውስጥ እንዲስፋፋ አልሸባብ መሳሪያ ሆኗልን ?
ሂሩት መለሰ
ሽዋዮ ለገሰ