የአለም ህዝቦች ቋንቋ ፣ ሙዚቃ14 ኅዳር 2001እሑድ፣ ኅዳር 14 2001የሰዉ ልጅ የታመቀ ስሜቱን የሚገልጽበት የደስታ የሃዘን ስሜት መግለጫ፣ ህብረተሰብን ማስተሳሰርያ አንባሳደር፣ ህጻን አዋቂዉን፣ ነጭ ጥቁሩን በስሜት የሚወዘዉዝ፣ የአለም ህዝቦች የጋራ መነጋገርያ ቋንቋ ሙዚቃ ነዉ።https://p.dw.com/p/G0Hbከበሮ አፍሪቃዊ የባህል ሙዚቃ መሳርያምስል http://www.africa-photo.comማስታወቂያበአገራችን የዘመናዊ ሙዚቃ ለመጀመርያ ግዜ መቼ ብቅ አለ?! ባለሞያ አነጋግረን በጥንታዊዎቹ የዘመናዊ ሙዚቃ አቀናብረን አዘጋጅታናል! ያድምጡ!