የንጉሥ ቦድወ 5ኛ መታሰቢያ ተቋም ሽልማት
ረቡዕ፣ ሰኔ 14 2009ማስታወቂያ
ድርጅቶቹ የዩጋንዳው «ቤርፉት ሎው»፣ የኬንያው ፣ «ኪታቦ» እና የጋናው «ፋርመርላይን» ናቸው። በየሁለት ዓመት የሚሰጠውን ሽልማት የድርጅቶቹ ኃላፊዎች ትናንት ቤልጅየም መዲና ብራስልስ በተካሄደ ስነ ስርዓት ከቤልጅየም ንጉሥ ፊሊፕ ተቀብለዋል።
ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ