የኔቶ ወታደራዊ ልምምድ3 ሰኔ 2008ዓርብ፣ ሰኔ 3 2008የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን በእንግሊዝኛ ምህጻሩ ኔቶ ለአስር ቀናት የሚዘልቅ ወታደራዊ ልምምድ በፖላንዷ ቱራን ግዛት ማካሄድ ጀመረ። ዘርፈ ብዙ እንደሆነ በተገለጸዉ በዚህ ወታደራዊ ልምምድ ለመሳተፍም በሺዎች የሚቆጠሩ ከኔቶ አባል እና ደጋፊ ሃገራት የተዉጣጡ ወታደሮች ፖላንድ ገብተዋል።https://p.dw.com/p/1J3tPምስል picture-alliance/AP Photo/A. Kepliczማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የኔቶን ወታደራዊ እንቅስቃሴ በንቃት የምትከታተለዉ ሩሲያ ወታደራዊ ልምምዱ በምዕራባዉያኑ መንግሥታት እና በእሷ መካከል መተማመንን አይገነባም ስትል ተችታለች። ዋርሶ በትምህርት ላይ የሚገኘዉን ስለሺ ይልማን በጉዳዩ ላይ በስልክ አነጋግረነዋል። ስለሺ ይልማ/ ሸዋዬ ለገሠ ኂሩት መለሰ