የናይጀሪያን ህዝብ ያስደመመው ፣ ወጣት የአሸባሪነት ምልምል፣20 ታኅሣሥ 2002ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 20 2002የአንደኛና የ2 ኛ ደረጃ ትምህርቱን የጨረሰበት ት/ቤት የታወቀ ነው። እስከቅርብ ጊዜ ይማርበት የነበረውም ኮሌጅ ምርጥና በዓለም አቀፍ ደረጃ የታወቀ ነው።https://p.dw.com/p/LGh6ምስል APማስታወቂያየ 23 ዓመቱ ወጣት በዚያ ላይ ከባለጸጋ ቤተሰብ የተወለደ ነው ። በክብካቤ ያደገ ልጅ ምን ነክቶት ፣ በአጥፍቶ መጥፋት ወንጀል ለመሠማራት ወሰነ? የሚለው ጥያቄ፣ የናይጀሪያን ህዝብ በማነጋገር ላይ ያለ ዐቢይ ጉዳይ ሆኗል። ቶማስ መኧሽ ያቀረበውን ዘገባ ፣ ይልማ ኃ/ሚካኤል እንደሚከተለው አጠናቅሮታል። ተክሌ የኋላ፣