የነአቶ አንዷለም ፍርድ ቤት ዉሎ
ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 10 2005ማስታወቂያ
ጋዜጠኛ እስክንድ ነጋ ጉዳይ መመልከቱን ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ገልጾልናል። ፍርድ ቤቱ የአብዛኞቹን ታሳሪዎች ይግባኝ በጠበቃቸዉ አማካኝነት እንዲሁም የጋዜጠኛ እስክንድርን ይግባኝ ከራሱ፤ በተጨማሪም የአቃቤ ህግን መከራከሪያም በማድመጥ በዝርዝር ተመልክቶ ዉሳኔ ለመስጠት ለጥር 10 2005ዓ,ም አጥሯል። የፍርድ ቤቱን ዉሎ የተከታተለዉን ዮሐንስን በስልክ አነጋግሬዋለሁ፤
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
ተክሌ የኋላ