የቻይና ጦር ቲቤትን የተቆጣጠረበት ሐምሳኛ አመት1 መጋቢት 2001ማክሰኞ፣ መጋቢት 1 2001የቻይና ኮሚንስቶች ተራራማዋን የቡደሐ-እምነት ማዕከል ቲቤትን የተቆጣጠሩበት ሐምሳኛ አመት በአል ዛሬ በመላዉ አለም በተሰደዱ የቲቤት ተወላጆች ዘንድ በተለያየ ሥርዓት እየተከበረ ነዉ።https://p.dw.com/p/H9KTየቲቤት መንፈሳዊ መሪ ዳይላይለማምስል picture-alliance / dpaማስታወቂያየቻይና ጦር ቲቤቲን ሲቆጣጠር የግዛቲቱ መንፈሳዊ መሪ ዳይላይለማ ጥቂት ከጥቂት ተከታዮቻቸዉ ጋር ወደ ሕንድ የተሰደዱት ልክ የዛሬ እለት-የዛሬ ሐምሳ አመት ነበር።ሐምሳኛዉ አመት የስደት መታሰቢያ በአል በተለይ ዳይ ላይ ላማ በሚገኙበት ሕንድ ከሌላዉ አካባቢ ሁሉ በደመቀ ሁኔታ ተዘክሯል።ማቲያስ በሪንገር ያዘጋጀዉን ይልማ ሐይለ ሚካኤል አጠናቅሮታል