የቻይና መዋለ-ንዋይ ፍሰት በአፍሪቃ6 መስከረም 2009ዓርብ፣ መስከረም 6 2009የቻይና መንግሥት በመጭዎቹ ሦስት ዓመታት ለአፍሪካ የልማት ትብብር የ 16 ቢሊዮን ዶላር ርዳታ እንደሚያደርግ ተገልጾአል። የቻይና መዋለ ንዋይ ፍሰት በኢትዮጵያ ምን ዓይነት መልክ ይኖረዉ ይሆን?https://p.dw.com/p/1K3leምስል DW/J. Beckማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ቻይና በደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር አኳያ ያላት አቋምስ ምን ይመስላል? በነዚህ ጉዳዮች ላይ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ኳን ዌይሊንግን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አዜብ ታደሰ አርያም ተክሌ