የቻይናና የአፍሪቃ ግንኙነት2 የካቲት 1999ዓርብ፣ የካቲት 2 1999የቻይና ፕሬዚደንት ሁ ዢንታው ካለለው አንድ ዓመት ውስጥ አሁን በአፍሪቃ ለሁለተኛ ጊዜ ባደረጉት ጉዞ በአሥራ ሁለት ቀን ውስጥ ስምንት አሮችን ኦብኝተዋል። ሁ ዢንታው በካሜሩን፡ በላይቤሪያ፡ በሱዳን፡ በዛምቢያ፡ በናሚቢያ፡ በሞዛምቢክ፡ በደቡብ አፍሪቃና በሴይሼል ባደረጉት ጉብኝት ሁሉየኤኮኖሚና የፖለቲካ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ነው የሞከሩት። ቻይና ሦስተኛዋ የአፍሪቃ የንግድ ተጓዳኝ ናት። ይህ ገሀድ አውሮጳን ሳያሳስብ አልቀረም።https://p.dw.com/p/E0bMሁ ዢንታው በካሜሩንምስል APማስታወቂያ