የቶክዮ ዓለም አቀፍ የአፍሪቃ ልማት ጉባዔ23 ግንቦት 2000ቅዳሜ፣ ግንቦት 23 2000ጃፓን በዮካሆማ ያካሄደችው የሦስት ቀናቱ የቶክዮ ዓለም አቀፍ የአፍሪቃ ልማት ጉባዔ ዓላማን እና በጦር ወንጀል የተከሰሱት የቀድሞው የኮንጎ ዴሞክራቲክ ሬፑብሊክ ምክትል ፕሬዚደንት ዣን ፒየር ቤምባ ከጥቂት ቀናት በፊት የታሰሩበት ድርጊት ሰሞኑን የብዙ ጋዜጦችን ትኩረት አግኝተዋል።https://p.dw.com/p/EB1gየጃፓን ጠቅላይ ሚንስትር ያሱዎ ፉኩዳምስል APማስታወቂያ