የትራፊክ ሳምንት በአዲስ አበባ8 ሚያዝያ 2006ረቡዕ፣ ሚያዝያ 8 2006በአዲስ አበባ ከተማ የትራፊክ ሳምንት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነዉ። የዘርፉ ባለሙያዎች ከተማዋ የትራፊክ አደጋ እንደሚበዛባት፤ አደጋዉም በሶስት ዓበይት ምክንያቶች እንደሚከሰት ያስረዳሉ።https://p.dw.com/p/1Bjklምስል picture alliance / landovማስታወቂያ ለአብዛኛዉ አደጋም የእግረኞች የመንገድ አጠቃቀም ሥርዓት እንዳለ ሆኖ በአሽከርካሪዎች ላይ የሚታዩ ጉድለቶች ዋነኛዉን ስፍራ ይይዛሉ። ፣ በዛሬዉ ዕለትም የትራፊክ አደጋ አስከፊነትን የሚያመላክቱ የተገለበጡ ተሽከርካሪዎች እና የፎቶግራፍ አዉደ ርዕይ ተከፍቷል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ