የትም በገና (መዝናኛ)29 የካቲት 2007እሑድ፣ የካቲት 29 2007በብዙዎች ዘንድ የበገና ድርድርን በፆም ወራት ማዳመጥ የተለመደ ነዉ። እሷ ግን ይህ የሙዚቃ መሣሪያ የፆም እቃ አይደለም። መንፈስን ለማረጋጋት በየጊዜ የሚደረደር ነዉ ትላለች።https://p.dw.com/p/1Embyማስታወቂያ