የትምህርት ጥራት እና የመምህራን ወቀሳ9 ግንቦት 2005ዓርብ፣ ግንቦት 9 2005ኢትዮጵያ ውስጥ መለስተኛ እና ከፍተኛ የትምህርት ተቋሟት በየጊዜው ሲከፈቱ ይስተዋላል። ይሁንና በእነዚሁ ትምህርት ቤቶች በሚሰጠው የትምህርት ጥራት ላይ ወቀሳ የሚሰነዝሩት በርካታ ናቸው።https://p.dw.com/p/18ZXaማስታወቂያ ለመሆኑ በትምህርት ጥራት ላይ አሉ የሚባሉት ችግሮች የትኞቹ ናቸው?በዚህ ጉዳይ ላይ የተደረገውን የወጣቶች አለም ዝግጅት ከድምፅ ዘገባው ያገኙታል። ልደት አበበ አርያም ተክሌ