የቴሌ ሰራተኞች ስጋት10 የካቲት 2003ሐሙስ፣ የካቲት 10 2003የኢትዮጵያ ቴሌኮምኒኬሽን ሥራ አመራር ለፈረንሳይ ቴሌኮም ከተሰጠና ኢትዮ ቴሌኮም ተብሎ ከተሰየመ በኋላ የተጀመረው የሰራተኛ ምደባ ና ድልደላ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኝ የድርጅቱ ሰራተኞች ይናገራሉ ።https://p.dw.com/p/R1wZምስል picture alliance/dpaማስታወቂያአዲሱ የፈረንሳይ ቴሌኮም ስራ አመራር 130 ዓመታት የዘለቀውን የድርጅቱን ስም ከመቀየር ጀምሮ የሚያካሂደው መዋቅራዊ ለውጥ የሠራተኛውን የስራ ዋስትና ከፍተኛ ስጋት ላይ እንደጣለው ነው ። ታደሰ እንግዳው ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል ። ታደሰ እንግዳው ፣ ሂሩት መለሰ ተክሌ የኋላ