የታገደዉ የሳዉዲ ጉዞና አስተያየት
ዓርብ፣ ጥቅምት 15 2006ማስታወቂያ
መንግስት በበኩሉ በሕገወጥ አሠሪና ሠራተኛ እናኛለን በሚሉ ተቋማት አማክኝነት በርካቶች እየሄዱ ለችግር መዳረጋቸዉን በመግለፅ ርምጃዉን መዉሰዱን አመልክቷል። አስተያየት ሰጪዎቹ ግን ሥራ ፈትቶ ከመቀመጥ እድልን የትም ሄዶ መሞከር የሚል ነዉ ሃሳባቸዉ። የሳዉዲ መንግስት ከሕፃናት ህይወት መጥፋት ጋ በተገናኘ ጥርጣሬ ኢትዮጵያዉያን የቤት ሠራተኞች ለጊዜዉ ወደሀገሩ እንዳይገቡ ማገዱን ያስታወቀዉ ባለፈዉ ሐምሌ ወር ላይ ነዉ። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
ሂሩት መለሰ