የታክሲና መጓጓዣ ችግር28 ጥር 2006ረቡዕ፣ ጥር 28 2006አዲስ አበባ ላይ ጠዋትና ማታ ወዳሰቡበት ለመድረስ ረዥም የታክሲ ወረፋ መጠበቁ ብቻ ሳይሆን የክፍያዉ ሁኔታም ተገልጋዮችን እያማረረ እንደሚገኝ ዮሐንስ ገብረ-እግዚአብሔር የላከዉ ዘገባ ያመለክታል።https://p.dw.com/p/1B3Fjምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ አገልግሎት ሰጪዎች በበኩላቸዉ የሚችሉት እንደሚያደርጉና ከተወሰነዉም ታሪፍ በላይ ለማስከፈል እንደማይደፍሩ ይናገራሉ። የሚመለከተዉ የመንግስት አካል የራሱን የመረጃ እና ቁጥጥር ስልት ለማጠናከር መዘጋጀቱን ገልጿል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ