1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቲማቲም ፀር

ማክሰኞ፣ ሰኔ 18 2005

በሳይንሳዊ አጠራሩ ቱታ አብሶሉታ ይባላል፤ የቲማቲምና ፀር ነዉ። በደቡብ አሜሪካ እና በአዉሮጳ የቲማቲም ተክልን በማዉደም ይታወቃል። ካለፉት ጥቂት ወራት ወዲህ ደግሞ ወደኢትዮጵያ መግባቱ ተደርሶበታል።

https://p.dw.com/p/18wVl
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ