የቱርክና የአርሜንያ ስምምነት2 ጥቅምት 2002ሰኞ፣ ጥቅምት 2 2002ቱርክ እና አርሜንያ በርካታ አመታት ያቆጠረ ጠብና ዉዝግባቸዉን ለማስወገድ ባለፈዉ ቅዳሜ ያደረጉት ስምምነት ድጋፍም ተቃዉሞም ገጥሞታል።የሥምምነቱን የፊርማ ሥነ-ሥርዓት በታዛቢነት የተከታተሉት የዩናይትድ ስቴትስ፥ የፈረንሳይ፥ የሩሲያና የአዉሮጳ ሕብረት ባለሥልጣናት፣https://p.dw.com/p/K4nPምስል dpaማስታወቂያ ሁለቱ ሐገሮች መስማማታቸዉ ላካባቢዉ ሰላም ይረዳል በማለት ሥምምነቱን ደግፈዉታል።የአርሜንያ ተቃዋሚ ፓርቲዎችና ዉጪ ሐገር የሚኖሩ የሐገሪቱ ዜጎች ግን ቱርክ ላደረሰችዉ በደል ይቅርታ ሳትጠይቅ መንግሥታቸዉ ከቱርክ ጋር መስማማቱን ተቃዉመዉታል።ነብዩ ሲራክ ከጄዳ ዝርዝሩን ልኮልናል። ነብዩ ሲራክ ተክሌ የኋላ፣ነጋሽ መሐመድ