የተፈጥሮ አካባቢ ክብካቤ መታሰቢያ ዕለት
ሐሙስ፣ ግንቦት 28 2006ማስታወቂያ
ዝናም፤ የአፈርና ቋጥኝ መደርመስ ፤ እነዚህና የመሳሰሉት፤ ከተፈጥሮ ይልቅ በሰው ስህተት የሚያጋጥሙ በመሆናቸው። ለችግሮቹ መላ መሻት የግድ ይላል። የተፈጥሮ ሀብት ክብካቤ አስፈላጊነት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰጠው ግምት እስከምን ድረስ ይሆን? መታሰቢያውን ዕለት መንስዔ በማድረግ በመከረ አንድ ስብሰባ የተገኘው ፤ የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ፣ ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ተክሌ የኋላ
ነጋሽ መሀመድ