የተጭበረበሩ የመመረቂያ ጽሑፎች፣
ዓርብ፣ ሰኔ 8 2004ማስታወቂያ
እነዚህ፣ ለአንድ ተማሪ፤ መመረቅ ወይም አለመመረቅ ወሳኝነት ያላቸው ጽሑፎች፣ግን በአብዛኛው በተማሪው ጥረት የሚሠሩ ሳይሆን ፣ ገንዘብ ተከፍሎ በሌላ ሰው ፣ አለያም ከአንድ ዩንቨርስቲ ወደ ሌላው በቅብብሎሽ፤ ስምና ፣ ዓመተ-ምኅረት ተቀይሮ የሚቀርቡ ናቸው። በተለያዩ የኀላፊነት እርከኖች የሚገኙ ባላሥልጣናት ጭምር የዚህ ችግር ሰለባዎች መሆናቸውን መታዘባችን ደግሞ ይላል ፣ የድሬዳዋው ዘጋቢአችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ፣ የችግሩን ስፋትና ጥልቀት የሚያመልክት ነው።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ተክሌ የኋላ
ነጋሽመሐመድ