የተባበረ የአፍሪቃ መንግስት ምስረታ ዕቅድ1 የካቲት 2001እሑድ፣ የካቲት 1 2001በአዲስ አበባ የተካሄደው አስራ ሁለተኛው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ባለፈው ረቡዕ ተጠናቆዋል።https://p.dw.com/p/Golcየአፍሪቃ ህብረትምስል DW /Maya Dreyerማስታወቂያየህብረቱ ጉባዔ ለሚቀጥለው አንድ ዓመት ሊቀ መንበሩ እንዲሆኑ የመረጣቸው የሊብያው መሪ ኮሎኔል ሞአመር ጋዳፊ ጉባዔው በአንድ የተባበረ የአፍሪቃ መንግስት ምስረታ ዕቅድ ላይ እንዲወያይ በአጀንዳ ባስያዙት መሰረት አፍሪቃውያኑ መሪዎች በዚሁ ጉዳይ ላይ በሰፊው ተወያይተዋል። US, AA,NM