የተቃዋሚ ፓርቲዎች ድርድር እና ወቀሳ
ሐሙስ፣ የካቲት 16 2009ማስታወቂያ
የኦሮሞ አቦ ነፃነት ግንባር ፣ በምህፃሩ «ኦ አ ነ ግ» ዋና ጸሐፊ አቶ አማን ኦስማን ለዶይቸ ቬለ እንዳሉት፣ ድርድሩ የሕዝብን መብት ለማስጠበቅ የሚደረግ ስለሆነ፣ ሀገር ውስጥ ያሉትን እና ከሀገር ውጭ የሚገኙትን የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ሁሉ ማሳተፍ ነበረበት።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ