የተቃዋሚ ፓርቲዎች የውስጥ ሽኩቻ25 ጥር 2008ረቡዕ፣ ጥር 25 2008ሰሞኑን በሰማያዊ ፓርቲ ውስጥ የተፈጠረው እሰጥ-አገባ ተሰምቶ ሳያበቃ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት በምኅጻሩ መኢአድ ፕሬዚዳንቱ መታገዳቸዉን አሳውቋል።https://p.dw.com/p/1HpPJማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የተቃዋሚ ፓርቲዎች የውስጥ ሽኩቻ በመድብለ-ፓርቲ ምስረታ በሚኖረው ሚና ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያስከትላል ሲሉ አንዳንድ ተንታኞች ተናግረዋል። ምሁራኑ እንዳሉት ሽኩቻው ለገዢው ፓርቲ «ሠርግ እና ምላሽ ነው።» ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ማንተጋፍቶት ስለሺ ነጋሽ መሐመድ