የተቃዋሚ ፓርቲዎች የምርጫ ቅስቀሳና እንቅፋቱ30 ሚያዝያ 2007ዓርብ፣ ሚያዝያ 30 2007በአማራ ክልል በተለያዩ ዞኖች የሚንቀሳቀሱ የሰማያዊ ፓርቲ የምርጫ እጩዎችና የአመራር አካላት ድብደባ እስርና ወከባ እየደረሰባቸዉ መሆኑን ገለፁ።https://p.dw.com/p/1FN0iምስል DWማስታወቂያ የክልሉ የምርጫ ቦርድ በበኩሉ የምርጫዉን ሰላማዊነት ለማረጋገጥ ጉዳዩን በቅርበት እከታተለዋለሁ ይላል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ አለዉ፤ ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ