1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተቃዋሚ ፓርቲዎች ከማሟያ ምርጫ መራቅ

ሐሙስ፣ ጥር 5 2003

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የፊታችን የካቲት መጨረሻ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሊያካሂደው ባቀደው የክልል የዞን የወረዳ እና የቀበሌ የማሟያ ምርጫ ታላላቆቹ የተቃውሞ ፓርቲዎች እንደማይሳተፉ አስታውቀዋል።

https://p.dw.com/p/Qrqa
ምስል DW

በማሟያ ምርጫው እንደማይሳተፉ ካስታወቁት የተቃዋሚ ፓርቲዎች መካከል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፡ የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፡ በምህጻሩ መኢአድ እና የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ይገኙባቸዋል። ፓርቲዎቹ መስተካከል አለባቸው ያሉዋቸውን አሰራሮች የያዘ ደብዳቤ ለብሄራዊ አስመራጭ ቦርድ ልከዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ