የተቃዉሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ30 ሐምሌ 2002ዓርብ፣ ሐምሌ 30 2002በዋሽንግተንና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ቻይና ለኢትዮጵያ መንግስት የምትሰጠዉን ድጋፍ እንድታቆም ጠየቁ።https://p.dw.com/p/Oe9tቻይናዊ የግንባታ ሠራተኛ በአዲስ አበባምስል APማስታወቂያ ኢትዮጵያዉያኑ አሜሪካ በሚገኘዉ የቻይና ኤምባሲ በር ላይ እንዲሁም ወደኢትዮጵያ ኤምባሲም በመሄድ ተቃዉሟቸዉን አሰምተዋል። የአፍሪቃ ጉዳዮች ባለሙያ ቻይና ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከአፍሪቃ መሪዎች ጋር መሥራቷ በአፍሪቃ ክፍለ ዓለም ዴሞክራሲና ሰብዓዊ መብት ያላቸዉን ተስፋ ያጨልመዋል ይላሉ። አበበ ፈለቀ፤ ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ