የተመድ ጉባኤና የአፍሪቃ ድምጽ15 መስከረም 2002ዓርብ፣ መስከረም 15 2002የወቅቱ የአለም አቀፍ የኢኮነሚ ድቀት የአፍሪቃን የልማት ግብ ያደናቀፈ መሆኑ የአፍሪቃ መሪዎች ገለጹ።https://p.dw.com/p/Joxnየደቡብ አፍሪቃዉ ጃኮብ ዙማምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያመሪዎቹ ትናንት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር የአለም የንግድ እንቅስቃሴ መመጣጠን እንደሚገባዉ አሳስበዋል። ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ/አዜብ ታደሰ ሸዋዬ ለገሠ