የተመድ የደቡብ ሱዳን ሰላም ተልዕኮ 23 ግንቦት 2006ቅዳሜ፣ ግንቦት 23 2006https://p.dw.com/p/1C9zVማስታወቂያ የተመድ የስደተኞች ጉዳይ ተመልካች መስሪያ ቤት በሳምንቱ መጀመሪያ እንዳስታወቀው፣ በዚህ በተያዘው የግንቦት ወር ብቻ ከ66,000 የሚበልጡ ደቡብ ሱዳናውያን ከመንደሮቻቸው የተፈናቀሉ ሲሆን፤ ከነዚህ መካከል 22,000 ወደ ጎረቤት ኢትዮጵያ ተሰደዋል።