የተመድ የአየር ንብረት ጉባዔ እና የአፍሪቃ አቋም6 ኅዳር 2003ሰኞ፣ ኅዳር 6 2003በቅርቡ በካንኩን ሜክሲኮ በሚካሄደው የዓለም አየር ንብረት ተመልካች ጉባዔ አፍሪቃ የተሳካ ስምምነት ይመጣል ብላ እንደማትጠብቅ አፍሪቃን ወክለው የሚደራደሩ መሪዎች ዛሬ አስታወቁ።https://p.dw.com/p/Q93Uምስል APማስታወቂያ ይህንን ያስታወቁት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ እና የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚደንት ዣን ፒንግ ናቸው። ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ