የተመድ ሐላፊ ጉብኝት
ማክሰኞ፣ ኅዳር 16 2007ማስታወቂያ
ተባበሩት መንግሥታት የሠብአዊ ርዳታ ጉዳዮች ማስተባባሪ ቢሮ (OCHA-በእንግሊዝኛ ምሕፃሩ) ሐላፊ ኩዋንግ ዋካንግ በኢትዮጵያ ያደረጉትን የአምስት ቀናት ጉብኝት አጠናቀቁ።ወይዘሮ ዋካንግ በኢትዮጵያ ቆይታቸዉ ከአጎራባች ሐገራት ተሠደዉ ኢትዮጵያ የሠፈሩ ስደተኞች የሚገኙበትን ሁኔታ እየተዘዋወሩ ጎብኝተዋል።ከኢትዮጵያና ከአፍሪቃ ሕብረት ባለሥልጣናት ጋርም ተወያይተዋል።የዋካንግ ጉብኝትና ዉይይት ያተኮረዉ በተለይ በደቡብ ሱዳን ጦርነትና ስደተኞች ይዞታ ላይ ነዉ።ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ የሚከተለዉ ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ