የተለያዩ አገሮችን ስም ያስነሳዉ የሃማስ ከፍተኛ ባለስልጣን ግድያ ጉዳይ
ዓርብ፣ የካቲት 12 2002ማስታወቂያ
የዱባይ ፖሊስ የመሃሙድ አልመሙህ የተገደሉት የብሪታንያ የአየርላንድ የጀርመን እና የሌሎች ምእራባዉያን አገራት ፓስፖርት በያዙ አስራ አንድ ሰዎች መሆኑን አስታዉቋል። የሟች ቤተሰቦች የፍልስጤም ባለስልጣናት እና ጉዳዩን በቅርብ እናዉቃለን የሚሉ ወገኖች ግለሰቡን እስራኤል አስገድላቸዋለች ነዉ የሚሉት መሃሙድ አልመሙህ ። ስለ ግድያዉ ሁኔታ በማስመልከት በአረብ አገራት ዘንድ ያለዉን ሁኔታ ወኪላችን ነብዩ ሲራክ ዘገባ አሰባስቦ ልኮልናል።
ነቢዩ ሲራክ/ አዜብ ታደስ
አርያም ተክሌ