የቦትስዋና ምክር ቤታዊ ምርጫ7 ጥቅምት 2002ቅዳሜ፣ ጥቅምት 7 2002በዓለም ትልቋ የአልማዝ አምራች የሆነችው ደቡባዊት አፍሪቃ ሀገር ቦትስዋና በትናንቱ ዕለት ምክር ቤታዊ ምርጫ አካሄደች።https://p.dw.com/p/K8UJፕሬዚደንት ያን ካማምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያየቦትስዋና ምክር ቤታዊ ምርጫ በምርጫው ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎች እና አስራ አምስት ነጻ ተወዳዳሪዎች በዕጩነት ቀርበዋል። የመምረጥ መብት ያለው ህዝብ ለምርጫው የተመዘገበ ሲሆን፡ ከሁለት ሺህ የሚበልጡ የምርጫ ጣቢያዎችም ተዘጋጅተው ነበር። ብዙ ታዛቢዎች እንደሚገምቱት፡ የሀገሪቱ ፕሬዚደንት የሚመሩት የቦትስዋና ዴሞክራቲክ ፓርቲ በምርጫው አሸናፊ ይሆናል።AA/RTR/DW