የብራሰልሱ የአውሮፓ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ13 ጥቅምት 2004ሰኞ፣ ጥቅምት 13 2004በዩሮ ተጠቃሚ አገራት የዕዳ ቀውስና መፍትሄዎቹ ላይ ብራሰልስ ቤልጂግ ውስጥ ትናንት የተወያየው የአውሮፓ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ወሳኝ ውሳኔዎችን ለፊታችን ረቡዕ በማስለተላለፍ ተጠናቋል ።https://p.dw.com/p/Rsjqምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያመሪዎቹ በትናንቱ ጉባኤያቸው ባንኮችን ከክስረት ለማዳን መንግሥታት የገንዘብ ድጎማ እንዲሰጡ ሲስማሙ በጋራው የመጠባበቂያ ገንዘብ መጠን ላይ ግን አንድ አቋም አልያዙም ። የብራሰልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ የመሪዎች ጉባኤ የተነጋገረባቸውን ዝርዝር ጉዳዮች ያካተተ ዘገባ አዘጋጅቷል ። ገበያው ንጉሴ ሂሩት መለሰ ተክሌ የኋላ