የብሪታንያ ጥያቄ በአውሮጳ ኅብረት25 ጥር 2008ረቡዕ፣ ጥር 25 2008የአዉሮጳ ሕብረት፤ ብሪታንያ ከሕብረቱ አባልነት እንዳትወጣ ለማሳመን ይረዳል ያለዉን የመደራደሪያ ረቂቅ ይፋ አደረገ። የሕብረቱ ኮሚሽን ፕሬዝደንት ዶናልድ ቱስክ ለአባል ሐገራት ያሠራጩት ረቂቅ ብሪታንያ በአባልነት እንድትቆይ የሐገሪቱ መንግሥት ላቀረበዉ ጥያቄ አወንታዊ መልስ የሚሰጥ ነዉ።https://p.dw.com/p/1HpQ2ምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ረቂቁን የብሪታንያዉ ጠቅላይ ሚንስትር ዴቪድ ካሜሩን «አርኪ» ቢሉትም ከብሪታንያም፤ ከሌሎች የሕብረቱ አባል ሐገራት ፖለቲከኞም ተቃዉሞ ገጥሞታል።ብሪታንያ የአዉሮጳ ሕብረት አባል እንደሆነች እንድትቀጥል ወይም እድትወጣ የሐገሪቱ ሕዝብ በመጪዉ ሰኔ በሚሰጠዉ ድምፅ ይወስናል። ገበያዉ ንጉሴ ማንተጋፍቶት ስለሺ ነጋሽ መሐመድ