የቤጂንግ ማራቶንና ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች
ሰኞ፣ ጥቅምት 10 2007ማስታወቂያ
የቻይናዋ መዲና ቤጂንግ በአየር ብክለት ብትታጠንም ከ 25 ሽ በላይ የሚሆኑ ተወዳዳሪዎች በቤጂንጉ የማራቶን ዉድድር ተሳትፈዋል። የዓለም የጤና ድርጅት ይፋ ካደረገዉ የአየር ብክለት መጠን አስራስድስት ግዜ እጥፍ እንደነበር በተነገረለት የአየር ሁኔታ ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ የወርቅ አሸናፊዎች ሆነዋል። በዛሬው የስፖርት ክፍለ ጊዜ ባሳምንቱ መጨረሻ የተካሄዱትን የአውሮጳ እግር ኳስ ግጥሚያዎች፣ አትሌቲክስ፣ የሜዳ ቴኒስ ይቃኛል።
ሃና ደምሴ
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ