የቤተ እስራኤላዉያን ሽኝት
ረቡዕ፣ ነሐሴ 22 2005ማስታወቂያ
አራት መቶዎቹ ቤተ እስራኤላዉያኑ ከጎንደር ከተማ መምጣታቸዉ የተገለጸ ሲሆን ከተለያዩ ክፍለ ሐገራት ወደአዲስ አበባ በመምጣት ከዛሬ ነገ እዚያ ወደሚገኙ ቤተሰቦቻችን እንሄዳለን በማለት የሚጠባበቁቱ ከ600 በላይ እንደሚሆኑም ይናገራሉ። አብዛኞቹም ከአስር ዓመታት በላይ ጉዞዉን በተስፋ ሲጠብቁ ቆይተዋል።
የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ሁኔታዉ ተከታትሎ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ