የቤተሰብ ምጣኔ ጉባኤ
ረቡዕ፣ ኅዳር 4 2006ማስታወቂያ
በአንዳንድ የአፍሪቃና የደቡብ እስያ ሃገራት የወሊድ መቆጣጠሪያ አገልግሎት መሻሻሉ ተገለፀ ።አዲስ አበባ ውስጥ በመካሄድ ላይ ባለው የቤተሰብ ምጣኔ ላይ ባተኮረ ዓለም ዓቀፍ ጉባኤ እንደተገለፀው ከአፍሪቃ ማላዊ ና ኢትዮጵያ ን እንዲሁም ከደቡብ እስያ ማሌዥያና ፊሊፒንስን በመሳሰሉ ሃገራት የወሊድ መቆጣጠሪያ አገልግሎት ከቀድሞው በተሻለ ደረጃ ላይ ይገኛል ። በእነዚህ ሃገራት በቀደሙት ጊዜያት የወሊድ መቆጣጠሪያ በብዛት ጥቅም ላይ አይውልም ነበር ። ጉባኤውን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝሩን ልኮልናል ።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ