የቤተልሔም የኤሌክትሪክ ሽቦዎች
ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 15 2001ማስታወቂያ
ክርስቶስ የተወለደባት የቤተልሔም ከተማ ለአንዳንድ ቤተሰቦች እንግዳ ተቀባይነት መንፈሷን ነፍጋለች ይላል፤ የዶቼ ቬለው ሰባስቲያን በቤቴልሔም ቆይታው እንደታዘበው። ዛሬም በገና ዋዜማ ሳይቀር የቤተልሔም ከተማ ቤተሰቡን በኤሌክትሪክ ሽቦ በተከበበ የግንብ አጥር ገድባ በጭንቀት ውስጥ በመጣል ገለል አድርጋዋለች በማለት ይቀጥላል ጋዜጠኛው በቆይታው ያናገረውን ቤተሰብ ሁናቴ እያጣቀሰ። ዝርዝሩ እንደሚከተለው ተቀናብሯል።