የባሕሬይኑ ሕዝባዊ አመፅና የዉጪ ጦር
ሐሙስ፣ መጋቢት 8 2003ማስታወቂያ
በስዑዲ ዐረቢያ የተመራዉ የጎረቤት ሃገራት የትብብር ጦር ፣ ባህሬይን ውስጥ መግባት፣ ጸጥታ ፤ ደህንነትን እና መረጋጋትን ለማስፈን የተወሰደ እርምጃ መሆኑን የስዑዲ ፣ የቓጣርናየተባበሩት ዐረብ አሚሮች ኅብረት ባለስልጣናት አስታዉቀዋል። የጦሩን መግባት ተከትሎ የኢራቅ ጠ/ሚ ኑሪ አልሜሊኪ ሲቃወሙ፣ ኢራን በሰልፈኞች ላይ የተወሰደውን እርምጃዉ በመቃወም አምሳደርዋን ከማናማ፣ ባህሬይን እንዲመለሱ አድርጋለች። ከስዑዲ ዐረቢያ
--ነቢዩ ሲራክ--
ተክሌ የኋላ
ነጋሽ መሐመድ