የባህር ላይ ዉንብድናና የአሜሪካ ርምጃ9 ሚያዝያ 2001ዓርብ፣ ሚያዝያ 9 2001የአሜሪካን መንግስት በሶማሊያ የባህር ግዛት የሚታየዉን የባህር ላይ ዉንብድና ለመዋጋት አስፈላጊዉን ርምጃ እንደሚወስድ ገለፀ።https://p.dw.com/p/HZEvየወንበዴዎቹ እናት መርከብምስል APማስታወቂያ የዉጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሂላሪ ክሊንተን የወንበዴዎችን ሃብት እንዳይንቀሳቀስ ለማድረግ ሲዝቱ እንደራሴ ዶናልድ ፔይን በበኩላቸዉ ዉጊያዉ ዉሃዉ ላይ ሳይሆን አገሪቷ ዉስጥ ማተኮር አለበት ባይ ናቸዉ። የሶማሊያ አዳዲስ ባለስልጣናትም ሃሳቡን ይጋራሉ። አበበ ፈለቀ/ሸዋዬ ለገሠ