የባህል መድረክ4 መጋቢት 2005ረቡዕ፣ መጋቢት 4 2005የዶክተር ዮናስ አድማሱ ትውስታhttps://p.dw.com/p/17iewማስታወቂያ የዛሬው የባህል ዝግጅታችን ትኩረት በስነ ፁሁፍና እና ቋንቋ መምህርትነት በሚታወቁት ዶክተር ዮናስ አድማሱ ስራዎች ላይ ይሆናል። ዶክተር ዮናስ ከሁለት ሳምንት በፊት በ69 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። ልደት አበበ አርያም ተክሌ