የቡድን ስምንት መሪዎች ጉባኤና አፍሪቃ6 ሐምሌ 2001ሰኞ፣ ሐምሌ 6 2001በመጨረሻው የጉባኤዉ ቀን ከአፍሪቃ አገራት መሪዎች ጋር የተወያዩትና ረሀብና ድህነት ለማጥፋት ባስቸኳይ ርምጃ እንዲወሰድ ያሳሰቡት የቡድንhttps://p.dw.com/p/IoSmምስል APማስታወቂያ ስምንት መሪዎች ከአራት ዓመት ወዲህ ለአፍሪቃ ብዙ ቢልዮን ዶላር ርዳታ ለመስጠት ቃል ቢገቡም እስካሁን ይህ የገቡትን ቃል ሲጠብቁ አልታየም። እና የአሁኑ ቃላቸውም ገሀድ ስለመሆን አለመሆኑም በውል የሚታወቅ ጉዳይ የለም። በዚሁ ጉዳይ ዙርያ የለንደኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነህ ሁለት ኢትዮጳውያን ምሁራንን አነጋግሮዋል። ድልነሳ ጌታነህ/አርያም ተክሌ