የቡድን ሀያ ጉባዔና ቅድመ ዝግጅቱ21 መጋቢት 2001ሰኞ፣ መጋቢት 21 2001የቡድን ሀያ አባል ሀገሮች የፊታችን ሀሙስ በለንደን የሶስት ቀናት ጉባዔ ያካሂዳሉ።https://p.dw.com/p/HMkdማስታወቂያ የጉባዔው ዋና ዓላማ በወቅቱ ለተከሰተው ዓለም አቀፍ የፊናንስ ቀውስ፡ ለአየር ንብረት መዛባት፡ ለድህነት መፍትሄ መሻት ይሆናል። መንግስታቱ በጋራ አንድ ወጥ የሆነ መፍትሄ እንዲያስገኙ ከያቅጣጫው ጥያቄ እየቀረበላቸው ነው። ስለመጪው የቡድን ሀያ ጉባዔና ብሪታንያ ጉባዔውን ለማስተናገድ ስለጀመረችው ዝግጅት ወኪላጭን ድልነሳ ጌታነህ የላከው ዘገባ፡ ድልነሣ ጌታነህ፣ አርያም ተክሌ፣ ተክሌ የኋላ፣