የቡርኪና ፋሶ ወጣቶች እና ቶማስ ሳንካራ26 ነሐሴ 2007ማክሰኞ፣ ነሐሴ 26 2007የቡርኪና ፋሶ ወጣቶች ቶማስ ሳንካራ ሃገሪቱን በፕሬዚደንትነት በመሩባቸው አራት ዓመታት ውስጥ ገና አልተወለዱም ነበር። ያም ቢሆን ግን ወጣቱ ትውልድ የአፍሪቃ ቼ ጉቬራ በመባል ይጠሩ ለነበሩት እና እአአ በ1987 ዓም በወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት ለተገደሉት የቀድሞ ፕሬዚደንታቸው ቶማስ ሳንካራ ታላቅ አክብሮት ነው ያለው።https://p.dw.com/p/1GPjUምስል Getty Images/AFP/A. Joeማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በመሆኑም፣ አንድ የተማሪዎች ቡድን በአንድ ወቅት እጅግ ተወዳጅ ለነበሩት የቀድሞ ፕሬዚደንት አክብሮታቸውን ለመግለጽ በመዲናይቱ ዋጋዱጉ በስማቸው አንድ ማዕከል ለማቋቋም በአሁኑ ጊዜ ጥረት ጀምረዋል። የዶይቸ ቬለ ካትሪን ጌንስለር የጻፈችው ዘገባ የበርሊኑ ወኪላችን አዘጋጅቶታል። ይልማ ኃይለሚካኤል አርያም ተክሌ ነጋሽ መሃመድ