የበርማ ተቃዋሚ ወገን መሪ ለአውሮጳ ያቀረቡት ጥሪ11 ታኅሣሥ 2003ሰኞ፣ ታኅሣሥ 11 2003አውሮጳ እና ጀርመን የበርማ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄን ባንድነት እንዲደግፉ የበርማ የተቃውሞው ወገን መሪ ወይዘሮ ኦንግ ሳን ሱቺ ጠየቁ።https://p.dw.com/p/QgdJኦንግ ሳን ሱቺምስል APማስታወቂያ የስድሳ አምስት ዓመትዋ የሰላም ኖቤል ተሸላሚ ወይዘሮ ሱ ቺ ከሀያ አንድ ዓመት እስራት እና የቁም እስር በኋላ የተፈቱት ከአንድ ወር በፊት ነዉ። ቶማስ ቤርትላይን አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ